ተበልቶ የማይጠገብ የፆም ፒዛ አስራር Ethiopian food how to make vegan pizzaለፒዛ ቂጣ የተጠቀምኩት 21/2 ኩባያ ዱቄት 1-የሾርባ ማንኪያ እርሾ 1/2 -ጨው ለሶሱ የተጠቀምኩት 1-ራስ ቀይ ሽንኩርት 1-ፍሬ ቲማቲም 1/3 -ኩባያ ዘይት 1/2- የቲማቲም ድልህ …

source